Assign modules on offcanvas module position to make them visible in the sidebar.
Full Time አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ጉለሌ ፋና ት/ቤት ፊት ለፊት ካ.ኦ.ጄጄ ዋናው መሥሪያ ቤት Addis Ababa Addis Ababa April 27, 2025 - May 9, 2025 Automotive, Machinery & Mechanic - Engineering
ድርጅታችን ካ.ኦ.ጄጄ የምግብ ማምረቻ ኮምፕሌክስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከታች የተመለከተው ክፍት የሥራ ቦታ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ብቃት ያላቸውን በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡ – አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ዋናውን ከማመልከቻና cv ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ካ.ኦ.ጄጄ የምግብ ማምረቻ ኮምፕሌክስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰው ኃይል ቢሮ በመቅረብ ወይም በኢሜል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የቴክኒክ ክፍል ኃላፊ
SourcingAdd to Favourites NEWMechanical Engineering
K.O.JJ. Food Processing Complex Plc
Description
Full Time አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ጉለሌ ፋና ት/ቤት ፊት ለፊት ካ.ኦ.ጄጄ ዋናው መሥሪያ ቤት Addis Ababa Addis Ababa April 27, 2025 - May 9, 2025 Automotive, Machinery & Mechanic - Engineering
ድርጅታችን ካ.ኦ.ጄጄ የምግብ ማምረቻ ኮምፕሌክስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከታች የተመለከተው ክፍት የሥራ ቦታ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ብቃት ያላቸውን በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡ – አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ዋናውን ከማመልከቻና cv ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ካ.ኦ.ጄጄ የምግብ ማምረቻ ኮምፕሌክስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰው ኃይል ቢሮ በመቅረብ ወይም በኢሜል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Specific details
Location
ከዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ጉለሌ ፋና ት/ቤት ፊት ለፊት ካ.ኦ.ጄጄ ዋናው መሥሪያ ቤት
Advert details
Comments